Category: ትግ/ኣማ

መርድእን ቅንያት ብሄራዊ ሓዘንን ጀጋኑ ስውኣት ትግራይ

ብምኽንያት መርድእን ቅንያት ብሄራዊ ሓዘንን ጀጋኑ ስውኣት ትግራይ ባንዴራ ትግራይ ንሰለስተ ተኸታተልቲ መዓልታት ትሕት ኢላ ክትስቀል ኢያ- ቤት ፅሕፈት ጉዳያት ኮሙኒኬሽን ትግራይ ንህላወ ዝተኸፈለ መስዋእቲ ብዝብል መሪሕ ሓሳብ ዝካየድ እዚ…

           “ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው”

ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በሂወት ሲለይን፣ ድፍን የኢትዮጲያ ሕዝብ መሪር ሃዘን ተሰምቶት ነበር።ያ ሕዝቡ ያሳየው ሃዘን፣ ቅንና ትኽለኛ ሃዘን፣ከልብ የመነጨ ሃዘን ነበር።ከማይረሱኝ መልእክቶች የገጣሚ “ታገል ሰይፉ” ገና እንሮጣለን የሚለው ግጥሙ…

ከሙታን መካከል የተገኘ ህያው ሰው!

ሙሉቀን ወልደጊዮርጊስ መንግስታት በሚያስተዳድሩት የሀገር ህጋዊ ወሰን ወይም በተወሰነ አከባቢ አስቸጋሪ ሁኔታ ሲገጥማቸው በልዩ ጥንቃቄ ተግባራዊ የሚደረግ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጃሉ፤ የሁኔታው መሻሻል ሲረጋገጥም አዋጁ እንዲነሳ…

ንስሃ የሚፀየፍ ሲኖዶስ

08/06/2023 ከሙሉቀን ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በትግራይ መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያካሄደውን የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ ላይ ለመምከር የጠቅላላ ሲኖዶስ ስብሰባ ለሃምሌ 25/2015 መጥራትዋ ሲነገር ከትግራይ እስከ ኦሮሚያ፤ ከአዲስ…