Month: August 2023

           “ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው”

ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በሂወት ሲለይን፣ ድፍን የኢትዮጲያ ሕዝብ መሪር ሃዘን ተሰምቶት ነበር።ያ ሕዝቡ ያሳየው ሃዘን፣ ቅንና ትኽለኛ ሃዘን፣ከልብ የመነጨ ሃዘን ነበር።ከማይረሱኝ መልእክቶች የገጣሚ “ታገል ሰይፉ” ገና እንሮጣለን የሚለው ግጥሙ…

ከሙታን መካከል የተገኘ ህያው ሰው!

ሙሉቀን ወልደጊዮርጊስ መንግስታት በሚያስተዳድሩት የሀገር ህጋዊ ወሰን ወይም በተወሰነ አከባቢ አስቸጋሪ ሁኔታ ሲገጥማቸው በልዩ ጥንቃቄ ተግባራዊ የሚደረግ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጃሉ፤ የሁኔታው መሻሻል ሲረጋገጥም አዋጁ እንዲነሳ…