Category: Parent

ፍትህ እንዳይረሳ

09/01/2023 ሙሉቀን ወልደጊዮርጊስ በ“አብይ አህመድ አሊ” የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት ጥቅምት 24/2012 በገዛ ራሱ ህዝብ ላይ ያወጀው ወረራ በጥልቀቱ፣ በዓይነቱና ባደረሰው ውድመት ሲለካ ጄኖሳይዳል መሆኑ ጥርጥር የለውም ሲባል ያለምክንያት አይደለም፡፡ ወረራው…

           “ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው”

ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በሂወት ሲለይን፣ ድፍን የኢትዮጲያ ሕዝብ መሪር ሃዘን ተሰምቶት ነበር።ያ ሕዝቡ ያሳየው ሃዘን፣ ቅንና ትኽለኛ ሃዘን፣ከልብ የመነጨ ሃዘን ነበር።ከማይረሱኝ መልእክቶች የገጣሚ “ታገል ሰይፉ” ገና እንሮጣለን የሚለው ግጥሙ…

ከሙታን መካከል የተገኘ ህያው ሰው!

ሙሉቀን ወልደጊዮርጊስ መንግስታት በሚያስተዳድሩት የሀገር ህጋዊ ወሰን ወይም በተወሰነ አከባቢ አስቸጋሪ ሁኔታ ሲገጥማቸው በልዩ ጥንቃቄ ተግባራዊ የሚደረግ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጃሉ፤ የሁኔታው መሻሻል ሲረጋገጥም አዋጁ እንዲነሳ…