Author: aiga

የትግራይ ችግር፥ የትግራይ ህዝብ ውክልና አለኝ የሚል የአመራሩ ችግር ነው።

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል (ክፍል አንድ) የጽሑፉ ዓላማ፥ ትግራይ እንደ ማህበረሰብ ድህነትና ጦርነት ያደከመን ህዝብ ነን። ለዘመናት በላያችን ላይ ከሰለጠነብን የሰቆቋ ህይወት መውጣትና ሰው የደረሰበት መድረስ የምችለው ታድያ እንዲሁ እየተሸናገልን ሳይሆን ድካማችንና…

መፍትሔው፥ ምስረታ ሀገረ ትግራይ እውን ማድረግ ነው

የጽሑፉ ዓላማ፥ ኢትዮጵያ፥ ከኤርትራ፣ ከሶማሊያና ከሱዳን አገራትና መንግስታት መክራና ዘክራ በተፈበረከ የፈጠራ ክስና ሐሰተኛ ውንጀላ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸመችው ወረራና የዘር ማጥፋት ወንጀል ተከትሎ፥ ባርነትን አልቀበልም! በማለት ክንዱን ለትግል ያነሳና…

ኲናት ናጽነት ትግራይ – መን ብኸመይ የዐውቶ?

“እነካይዶ ዘለና ኲናት ብኹሎም መለክዕታት ናጻን ሉእላዊትን ሃገር ንምግሃድ ዝሳለጥ ዘሎ ቃልሲ ናጽነት እዩ።” ውድብ ናፅነት ትግራይ እነካይዶ ዘለና ኲናት ብኹሎም መለክዕታት ናጻን ሉእላዊትን ሃገር ንምግሃድ ዝሳለጥ ዘሎ ቃልሲ ናጽነት…

ከጋለሞታይቱ ኢትዮጵያ ሽሹ

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Email: [email protected] ቅምሻ፥ እንደው ግን ምን ይሻላል? በኦርቶዶክስ እምነት የሚሸቅጡ የኦርቶዶክስ እምነት “ተከታዮች” የአገሪቱን የዘመን እኩሌታ በፈላጭ ቆራጭነት ሲቀመጡ፥ ድህነት ጸጋ፣ ስልጣናችን ከሰማይ ነው/መለኮታዊ ነው፣ ንጉስ አይከሰስም ሰማይ…