Month: May 2022

የትግራይ ችግር፥ የትግራይ ህዝብ ውክልና አለኝ የሚል የአመራሩ ችግር ነው።

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል (ክፍል አንድ) የጽሑፉ ዓላማ፥ ትግራይ እንደ ማህበረሰብ ድህነትና ጦርነት ያደከመን ህዝብ ነን። ለዘመናት በላያችን ላይ ከሰለጠነብን የሰቆቋ ህይወት መውጣትና ሰው የደረሰበት መድረስ የምችለው ታድያ እንዲሁ እየተሸናገልን ሳይሆን ድካማችንና…

መፍትሔው፥ ምስረታ ሀገረ ትግራይ እውን ማድረግ ነው

የጽሑፉ ዓላማ፥ ኢትዮጵያ፥ ከኤርትራ፣ ከሶማሊያና ከሱዳን አገራትና መንግስታት መክራና ዘክራ በተፈበረከ የፈጠራ ክስና ሐሰተኛ ውንጀላ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸመችው ወረራና የዘር ማጥፋት ወንጀል ተከትሎ፥ ባርነትን አልቀበልም! በማለት ክንዱን ለትግል ያነሳና…