Category: Articles

ከ ‘ ጠላት ተባብራችኃል’ በሚል ግምገማና ክስ ከስራና ከሃላፊነት ውጭ ሆነው የቆዩት 19 የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ወደ መደበኛ ስራቸውና የሃላፊነት ቦታቸው እንዲመለሱ ፍርድ ቤት ወሰነ።

በፍርድ ቤት ውሳኔ ወደ ሰራቸው ከተመለሱት መካከል 10 ጋዜጠኞች ፣ 7 የቴክኒክ ባለሙያዎች ፣ 2 የፕሮሞሽን ክፍል ሰራተኞች ባጠቃላይ 19 እንደሆኑ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ አረጋግጧል። የፍርድ ቤት ወሳኔ ተከትሎ…