Author: aiga

በብልፅግና እና በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ሕወሃት) መካከል ስለተካሄደው “የሰላም ድርድር” የግል አስተያየት

W. Yilma                                               ቀን 12/05/2022  መግቢያ እንደሚታወቀዉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ አድጎ የማህበረሰባዊ ሚዲያዎች በጥቅም ላይ መዋል ከጀመሩበት ግዜ ጀምሮ ተጠቃሚው ማህበረሰብ እነዚህን ግኝቶች ለበጎም ለመጥፎም ተግባር መጠቀም ከጀመረ ግዚያት ተቆጥራል። ዛሬ ኢንፎርሜሽን…