Author: aiga

ከሙታን መካከል የተገኘ ህያው ሰው!

ሙሉቀን ወልደጊዮርጊስ መንግስታት በሚያስተዳድሩት የሀገር ህጋዊ ወሰን ወይም በተወሰነ አከባቢ አስቸጋሪ ሁኔታ ሲገጥማቸው በልዩ ጥንቃቄ ተግባራዊ የሚደረግ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጃሉ፤ የሁኔታው መሻሻል ሲረጋገጥም አዋጁ እንዲነሳ…