ብ ግእዝ ፊደላት ንምፅሓፍ ኣብዚ ዝተትሓሓዘ ሊንክ (https://ethioadvocate.com/editor) ሳንዱቕ ብቐሊሉ ምጥቃም ይከኣል። ብዚ ድማ ናብ ኢ-መይል ወይ ካሊእ ማሕበራዊ ሚድያ ኮፒ ምግባርን ኣብ ዌብሳይታት ንምልጣፍን ይሕግዝ።

የ ማ.ተ.ሰ.ኣ (UTNA) ወቅታዊ የኣቋም መግለጫ

————————————–! እንደሚታወቀው ሁሉ በትግራይ ተፈጥሮ የነበረውን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር ዘላቂ የተኩስ ማቆም ስምምነት በፕሪቶርያ ደቡብ ኣፍሪካ ሕዳር 02/2022 መፈራረማቸው ይታወቃል።…

የ ህ.ወ.ሓ.ት ህጋዊ ሰውነት የመመለስ ጥያቄ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድርጅታችን ህ.ወ.ሓ.ት ህጋዊ ሰውነት የመመለስ ጥያቄ ኣስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ ከህ.ወ.ሓ.ት የተሰጠ መግለጫ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጥር-10-2013 ዓ/ም ያስተላለፈውን ውሳኔ…

ዜና ዕረፍት ፥ ዳዊት ፍሬው ኃይሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ኣብርሃም ብርሃነ የዳዊት ፍሬው ኃይሉ እናት ወ/ሮ ዘነበች ዛሬ ጥዋት ከአንጀታቸው ስያለቅሱ የተናገሩት እሮሮ ነው።  ሙዚቀኛ በቅርቡ ለሥራ ወደ ጣሊያን ሀገር የተጓዘው የተለያዩ የሙዚቃ መሣርያዎች ተጫዋች ሙዚቀኛ ዳዊት ፍሬው በተኛበት…