Month: May 2023

የ ማ.ተ.ሰ.ኣ (UTNA) ወቅታዊ የኣቋም መግለጫ

————————————–! እንደሚታወቀው ሁሉ በትግራይ ተፈጥሮ የነበረውን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር ዘላቂ የተኩስ ማቆም ስምምነት በፕሪቶርያ ደቡብ ኣፍሪካ ሕዳር 02/2022 መፈራረማቸው ይታወቃል።…

የ ህ.ወ.ሓ.ት ህጋዊ ሰውነት የመመለስ ጥያቄ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድርጅታችን ህ.ወ.ሓ.ት ህጋዊ ሰውነት የመመለስ ጥያቄ ኣስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ ከህ.ወ.ሓ.ት የተሰጠ መግለጫ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጥር-10-2013 ዓ/ም ያስተላለፈውን ውሳኔ…