ለካቲትን ሊያጠፉ… ራሳቸውን አጠፉ
ኢዮብ ከጮማ እምኒ 2-19-20 ሲያውጅ ንጉሳቸው … የሰሜንዋ ኮከብ ሆናለች በሻሻጨብጨብ ጨብ ጨብ … ከግራ ወደ ቀኝከፊት ወደ ኋላ .. መሀል ላይ የነበሩ …… ጨብጨብ ጨብ ጨብ … እልል አሉ በዜናውበጥላቻ የታወሩ … በቅናት የሰከሩመስሏቸው የእውነት … ለካቲት የምትሆን በሻሻ ለካቲት … የበሻሻውን …… ፈትፍታ አጉርሳ … ያወዛች ያወደለችበሻሻን ሲመኝላት … እሱ በሽሸ እንጂ …… መች ለካቲት በሸሸች የበሻሻው ከሀዲ … ዶ/ሩ ውሸታሙ ንዑሱ ኮረኔሉበዝና ሰክሮ … ዝናሽን ረግጦ … ጥንቆሏን አምኖፋኖን ገዝቶ በገንዘብ … በኢሱ ፍቅር ብን ብሎ መኖበሻሻን ንቆ … ኤርትራን እፍቅሮበሽሾ በሽሾ … በባዕድ ተማምኖ ከህደቱን አሳየ .. ለካቲት የኛን አያፍርም ደፈረመክራ ጠብራ … ልብ ግዛ ባለችአራዊት ለቃቅሞ … ሲያስደፍር ሲያሳርድ… … ሲያቃጥል ፍጡራት … እነ ሞናሊዛ ይናገሩ .. እነ ቅሳነት ይመስክሩአይቀርም የናት ያባታቸው … እህት ወንድማቸውደማቸው ፈሶ …. አይቀር በከንቱ …… ይለቀማል አራጁ … ነውረኛ ደፋሪው የበሻሻው ፋሽስት … የ በታትናቸው አጋርለማኝ ባልንጀራው … ጨለማ አማካሪው ሳጥናኤል … የነፍስ አባቱየአሳ ምቀኛ .. የባህር አድራቂ …… የኢሳት …የጭድ አጋር … በሻሻ የበሸሸው …ሰክረው አሰከሩት … የበሻሻው በሻሻንፓርላማ … ሲኖዶስ … ነብይ ፓስተሮቹበመስቀል … በዝማሬ… በትንቢት … ቡራኬጨብ … ጨብ ጨብጨብ … የጨብ ..ጨብ ሰይጣኖች …… ከነ ሰብኮ ያካበተ … አዝማሪ ተዋዛዋዥጨብጨብ … ጨብ …ጨብ ጨብጨብ … እርጉሞችስብዕና ሲዋረድ … ሀይማኖት ሲናናስ ትግራይ ዱቄት ሆናለች … ሲባል እልል የደስ ደስ …… ጨብ ጨብ … ጨብጨብ ጨብጫቦች ሲባል …ዱቄት የተበተነ … የምትጨበጥ የምትዘገንንዑስ እሚነት … ብን ብላ የጠፋችነገን የማታይ … የትም የማትደርስየማትመጣ የማትመለስ … ጨብ … ጨብጨብ …… ጨብጨቦች መች አዲስ … መች አሮጌያረጀ የጃጀ … የነበረ የጨከነ …ልክ እንደሮው … እንደተለመደውጭካኔ … ካሀዲነት … አብሯቹህ ያረጀው ለካቲት አይበሽሽም …ለካቲት እኛ ነን … ለካቲት ተፈጥሮ ለካቲት ትግልለካቲት የተወለደው … ለካቲት ማህፀን ላይ ያለውለካቲት አገር በቀል … ለካቲት ውጭ የሚኖር ለካቲት እኛ … የማንሸጥ የማንለወጥ እኛ ለካቲት … የምንበራ የማንጠፋ ሞተን ምንነሳ … ተርበን የምንጠግብ ምን ግዜም የማንጠፋ … !!!ለካቲትን ሊያጠፉ … ራሳቸውን አጠፉ ክብርን ሞገስን ንሰማኣታትና !!!ትግራይ ትስዕርን ፈረቃን !!!