ኢዮብ ከጮማ እምኒ
2-19-20
ሲያውጅ ንጉሳቸው … የሰሜንዋ ኮከብ ሆናለች በሻሻ
ጨብጨብ ጨብ ጨብ … ከግራ ወደ ቀኝ
ከፊት ወደ ኋላ .. መሀል ላይ የነበሩ …
… ጨብጨብ ጨብ ጨብ … እልል አሉ በዜናው
በጥላቻ የታወሩ … በቅናት የሰከሩ
መስሏቸው የእውነት … ለካቲት የምትሆን በሻሻ
ለካቲት … የበሻሻውን …
… ፈትፍታ አጉርሳ … ያወዛች ያወደለች
በሻሻን ሲመኝላት … እሱ በሽሸ እንጂ …
… መች ለካቲት በሸሸች
የበሻሻው ከሀዲ … ዶ/ሩ ውሸታሙ ንዑሱ ኮረኔሉ
በዝና ሰክሮ … ዝናሽን ረግጦ … ጥንቆሏን አምኖ
ፋኖን ገዝቶ በገንዘብ … በኢሱ ፍቅር ብን ብሎ መኖ
በሻሻን ንቆ … ኤርትራን እፍቅሮ
በሽሾ በሽሾ … በባዕድ ተማምኖ
ከህደቱን አሳየ .. ለካቲት የኛን አያፍርም ደፈረ
መክራ ጠብራ … ልብ ግዛ ባለች
አራዊት ለቃቅሞ … ሲያስደፍር ሲያሳርድ…
… ሲያቃጥል ፍጡራት …
እነ ሞናሊዛ ይናገሩ .. እነ ቅሳነት ይመስክሩ
አይቀርም የናት ያባታቸው … እህት ወንድማቸው
ደማቸው ፈሶ …. አይቀር በከንቱ …
… ይለቀማል አራጁ … ነውረኛ ደፋሪው
የበሻሻው ፋሽስት … የ በታትናቸው አጋር
ለማኝ ባልንጀራው … ጨለማ አማካሪው
ሳጥናኤል … የነፍስ አባቱ
የአሳ ምቀኛ .. የባህር አድራቂ …
… የኢሳት …የጭድ አጋር …
በሻሻ የበሸሸው …
ሰክረው አሰከሩት … የበሻሻው በሻሻን
ፓርላማ … ሲኖዶስ … ነብይ ፓስተሮቹ
በመስቀል … በዝማሬ… በትንቢት … ቡራኬ
ጨብ … ጨብ ጨብጨብ … የጨብ ..ጨብ ሰይጣኖች …
… ከነ ሰብኮ ያካበተ … አዝማሪ ተዋዛዋዥ
ጨብጨብ … ጨብ …ጨብ ጨብጨብ … እርጉሞች
ስብዕና ሲዋረድ … ሀይማኖት ሲናናስ
ትግራይ ዱቄት ሆናለች … ሲባል እልል የደስ ደስ …
… ጨብ ጨብ … ጨብጨብ ጨብጫቦች
ሲባል …
ዱቄት የተበተነ … የምትጨበጥ የምትዘገን
ንዑስ እሚነት … ብን ብላ የጠፋች
ነገን የማታይ … የትም የማትደርስ
የማትመጣ የማትመለስ … ጨብ … ጨብጨብ …
… ጨብጨቦች
መች አዲስ … መች አሮጌ
ያረጀ የጃጀ … የነበረ የጨከነ …
ልክ እንደሮው … እንደተለመደው
ጭካኔ … ካሀዲነት … አብሯቹህ ያረጀው
ለካቲት አይበሽሽም …
ለካቲት እኛ ነን … ለካቲት ተፈጥሮ ለካቲት ትግል
ለካቲት የተወለደው … ለካቲት ማህፀን ላይ ያለው
ለካቲት አገር በቀል … ለካቲት ውጭ የሚኖር
ለካቲት እኛ … የማንሸጥ የማንለወጥ
እኛ ለካቲት … የምንበራ የማንጠፋ
ሞተን ምንነሳ … ተርበን የምንጠግብ
ምን ግዜም የማንጠፋ … !!!
ለካቲትን ሊያጠፉ … ራሳቸውን አጠፉ
ክብርን ሞገስን ንሰማኣታትና !!!
ትግራይ ትስዕርን ፈረቃን !!!