ዘድልዮም ኣብዚ ውዕሽጢ ሳንዱቕ ይፅሓፉ፥ ናብ ካሊእ ፕሮግራም ኮፒ ገይርኩም (email, SMS, Facebook…) ተጠቐሙ። https://ethioadvocate.com/editor

የሚፈታ ትጥቅ የለም

ሁለት  ድፍን አመት በቦምብ ስትቀጠቅጡ ትግራይ መሬቷን ወራችሁ ለቀማኞች ስትሰጡ ህዝቡን አፈነቅላችሁ ከመንደሩ ስታስወጡ ምርኮኞቻችሁ በዝተው መሣሪያችሁን ስታጡ እነደራደር ብላችሁ ሄዳችሁ ፕሪቶርያ አላችሁ ቲዲኤፍ ትጥቁን ይፍታ ትግራይ ነች ኢትዯጵያ እንዴት…