Month: February 2022

የጉድ አገር፤

ከባለአገሩ 1-31-22        ከአብይ አሕመድ ሰፈር  በየእለቱ ጉድ የሚያሰኝ ወሬ መስማት የተለመደ ሆኗል፡፡ ከሁሉም በላይ  ብዙ ጉድ የሚሰማበት ደግሞ በዲፕሎማሲው መስክ ነው ፡፡ አቶ ስዬ አብርሃ በጉዳይ ላይ  ቢጠየቁ ኑሮ…

ፖለቲካዊን ወተዳራዊን ቃልሲና ንህዝቢ ትግራይ ብዝምጥን መልክዑ ክዝምን ይግባእ

ብወዲ ትግራይ ዓለም 01-25-22 ዝማዕበላ ዓድታት ብፍላይ አሜሪካን  ምዕራብያዊያን ምስ ዝኾነት ሀገር ኣብ ክልተ ነገር መሰረት ዝገበረ ርክብ ይገብራ። ኣብ Human rights (ሰብኣዊ መሰል)ን political cooptation (ዝምድና ፖለቲካ)። ብፍላይ ኣሜሪካውያን…

ሰውን የማሰርና የመፍታት ጨዋታ ዘላቂ የፍትህና የነፃነት እጦት መገለጫ ከመሆን ውጪ ሌላ አይሆንም

ሙሉቀን ወልደጊዮርጊስ 01/09/2022 የፖለቲካ እስረኞች ተፈቱ የሚል ዜና አገሩን በሙሉ አዳርሶታል፡፡ ለወትሮው እንዲህ ሃይማኖታዊ በአል እለት አንዱ ሌላውን በአሉን አንተርሶ እንኳን ለዚህ በአል አደረሰህ/ሽ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ በዘንድሮው በጌታችን…