Category: ትግ/ኣማ

ደጊም ከ ስርናይ ዶ ወርቒ ?

ሙሉጌታ ኣየነው ትግርኛ ተዛራባይ ሕዝብና፣ ንዝሓለፉ ልዕሊ ፻፶ዓመት፣ማለት ድሕሪ መስዋእቲ ሃጸይ ዮውሃንስ ፬ይ አብ መተማ ዮውሃንስ፣ ካብ ግዜ ሚኒሊክ ጀሚሩ ማእለያ ዘይብሉ ስቓይ፣ግፍዒን፣ መከራን ብገዛእቲ አምሓራ እናወረዶ፣ዋላኳ እንተመጸ ብፍላይ እቲ…

በጦርነት መሃል ሙርከኛን በሰላም ግባ! ብሎ ማሰናበት ድርቀት እንጅ እውቀት ሊሆን አይችልም

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል የጽሑፉ ዓላማ፥ ሊዘርፍ፣ ሊያወድም፣ ሊያጠፋና ሊገድል የመጣው የኢትዮጵያ ሠራዊትና የአማራ ኢንተርሃምዌ ሚኒሻና ታጣቂ በምርኮ ሲሰበሰብ፥ ሙርከኛውን እዛው በሰላም ግባ! እየተባለ ማሰናበት አሁን አሁን እንደ አንድ ትልቅ ዜና መናገና…

ትግራይ ከአማራ ልሒቃን ጋር ያላት ችግር የምትፈታበት መንገድ አጭርና ግልጽ ነው

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል የትግራይ ህዝብ በአማራ ህዝብ ያለው እይታና አመለካከት እውነት ስለሆነ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት አሁንም ደግሜ እላለልሁ። ይኸውም፥ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ብትል የትግራይ ህዝብ፥ የአማራ ህዝብ ጠላቴ ነው…

“ትብፃሕ ንመንእሰይ ወለዶ ትግራይ”

ሙሉጌታ በሪሁ ትግራይን ተጋሩን ንውሕ ዝበለ ታሪክ ዘለና አህዛብ እንትንከውን፣ታሪክና፣ሓድግታትናን፣ክብርናን ዝገልጹ ብኢድ ዝድህሰሱ፣ብዓይኒ ዝርአዩ አብ መሬት ዝርከብ ቅርስታትና፣ነባራይ ባህልታትናን፣ፊደላትናን፣ሃይማኖታዊ አስተምህሮታትና ካብ ውሉድ ንወለዶ እናተማሓላለፉ ናብዚ እዋና እዙይ በጺሖምስ፣ንጥቀመሎምን፣ንጽሕፈሎምን እኳ አለና።…

ኢትዮጵያና ልፍስፍስ ሠራዊትዋ፥ እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ!

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል  መንደርደሪያ፥ ዘራፊውና አመንዝራው የኢትዮጵያ ሰራዊት ካፓሲቲ (Capacity) ሊኖሮው ይችላል፤ ደግሞ አለው። ይህ ማለት፥ የሰው ሃይል ጨምሮ ከቱርክ፣ ከቻይና፣ ከኢራን፣ ከራሽያ፣ ከዩክሬንና ከዐረቡ ዓለም የአገሪቱ ሀብትና ንብረት አሳልፎ በመስጠት…

ዐቢይ አህመድ ዓሊ ጠዋት ለድርድር እቀመጣለሁ ሲል ከሰዓት የጦርነት ነጋሪት የሚጎሰምበት ያለ ምክንያት ያውቁ ኖሯል?

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል መንደርደሪያ፥ ሰው በባህሪይው ያየው የመሆን ፍላጎት ያለው ተፈጥሮ ነው። ልጆች ሳለን፥ በእጃችን የያዝነው እየጣልን ያየነው ሁሉ ገንዘባችን/የእኛ የማደረግ ፍላጎትና ባህሪይ ነበር። በተጨማሪም፥ ሃኪም ስናይ ሃኪም፣ ቄስ ስናይ ቄስ፣…