Author: aiga

የምዕራባውያን ተጽዕኖ በትግራይ ሠራዊት እስከ ምን ድረስ?

ዐቢይ አህመድ ዓሊ ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ሀብትና ንብረት ለርዕሰ ኃያላኑ አገራትና መንግስታት አሳልፎ እስከሰጠ ድረስ ምዕራባውያን አገራትና መንግስታት በትግራይ እየተፈጸመ ያለ በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል ቁሞ የመመለከት…