አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ነፍስ ልትዘራ ለሙታን ነገስታት፣
ለነፍሰ በላዎች ፀረ- ህዝብ መሳፍንት።
ልጅህን ስትለው በለው፣ ግዛው፣ በላይ፣
ካላንተ እንደሌለ በምድር በሰማይ።
ሁሉንም ስትንቅ ስትቆጥር እንደጤፍ፣
ማሲንቆህ አይቦዝን ተረትህ አይነጥፍ።
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ድሮ ላይመለስ ላይሆንህ ላሁንህ፣
ይልቅ እንዳታጣው የመጪው ዘመንህ፣
በሬ ሆይ ሳር እንጂ ገደሉን አላየህ፣
የቆጡን ስታወርድ የብብቱን ጥለህ።
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ይህን ትነካለህ ያንን ትዘርፋለህ፣
የኔ ብቻ ስትል መሬት ትወራለህ፣
የሁሉም ፀበኛ አንድም ወዳጅ የለህ፣
ኦሮሞ ጋር ስትኖር አንተ ጌታ ሁነህ፣
ከሲዳማ ስትኖር እሱን አሽከር አርገህ፣
ስትመኝ ስትፀልይ ትግራይ ሊጠፋልህ፣
አላሳሰበህም ስለ እጣ ፈንታህ?
እዛም ቤት እንዳለ እሳት የሚፈጅህ?
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ኦሮሞን በመላ አትፍጠህ መጨረስ፣
ትግራዋዩን ሁሉ አጥፍተህ መጨረስ፣
መስሎ ይታይሃል ስንዴን ወቅቶ ማፈስ?
የታለ ብልህነት አለኝ የምትለው?

የታለ ማስተዋል የግሌ ምትለው?
ነፍጥህን አንግበህ የምትላተመው?
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ማኩረፊያህ ኢትዮጵያ መምቻ ብትርህ፣
ሌላውን ማስፈራሪያ መደቆሻ ክንድህ፣
መነገጃ ሱቅህ የስልጣን ወንበርህ።
ይልቅ አታፍርሳት አታርጋት የምቧይ ካብ፣
ለኔ አልሆነች ብለህ የስስትህ እርካብ።
አገር አትበጥብጥ አትንሳት ሰላም፣
ባንተ ነው የናቃት የጠላት አለም።
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ድክመትን ተቀበል እንደሞት አትቁጠር፣
እንደልብህ ሳይሆን እንደጎረቤት ኑር።
ፀባይ አስተካክል አትበል ብድግ ብድግ፣
ኑሮ በቀረርቶ አይሆንም በቤልጅግ።
ጎበዝ በያገሩ አለ በየቤቱ፣
ራስህን አትካብ አትበል ማናባቱ።
ጀግንነት አይኖርም ፉከራ ሲበዛ፣
ተረት ሲበረክት ምሳሌው ሲንዛዛ።
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ወለጋን ስትመኝ እያለው ባለቤት፣
እንጨት ላይ ሰክተህ የሰውን ጭንቅላት፣
ባንዴራውን ለብሰህ መስቀል አነግተህ፣
የክርስቶስን ቃል እንክት አርገህ ሰብረህ።
ማርያምና ልጇ ነበሩ አረመኔ?
እንዳንት ያሉ ጉዶች የሰይጣን ምስለኔ?
ይቅር በለኝ ጌታ ስምህን ሳጎድፍ፣
መግለፅ አቅቶኝ ነው የነዚህን ግፍ።
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ወልቃይት ስትመኝ እያለው ባለቤት፣
ራያንም ስትመኝ እያለው ባለቤት

ያንት አመንዝራነት ከቶ የለው ለከት።
ስትጨፈጭፈው ስደት ስትሰደው፣
ሰላማዊውን ህዝብ ወንዝ ስትጥለው፣
መሬቱን ቀምተህ ቤቱን ስትወርሰው።
አጠራለሁ ብለህ የጠራውን ደሙን፣
ስታላክክበት የገማ እድፍህን፣
በንዶድ ባረኪና የማይፋቀውን።
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
መተከል የጉምዝ ሸገር የኦሮሞ፣
ሃረርም ያደሬ ሃዋሳም ሲዳሞ።
ኣዳማም ከረዩ አገውም የአገው፣
የምእራቡ አጋማሽ የቅማንት ርስት ነው።
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።
ያገር መከታ ነኝ ትላለህ ዋስትና፣
ጣልያንን መትቼ ያስቀረሁት መና።
ሱማልያን ወግቼ ድንበር አስከብሬ፣
ማንም ሳላስነካት ውዲቱን እገሬ።
ታደያ ምነው ፍቅርህ ከሸፈ በሱዳን፣
ጓዳህን ከፋፍተህ አስገባህ ኤሪትራን።
አይደሉም ወይ ባእድ የጣልያን አምሳያ፣
ለካ ነጋዴ ነህ ባገርህ ገበያ።
አማራ ሆይ ስማ ስማ፣
ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።
ልትመልስ የጥንቱን፣
ልታሰፋ ግዛቱን።

By aiga

2 thoughts on “አማራ ሆይ ስማ”
  1. Dere News አሁናዊ ዐበይት መረጃዎች -ቀጥታ! –Dec 6, 2022-#Zenatube #Derenews

    you are invited to watch,preferably may take a screenshot , the above video around between 56:24 -59:24 ande you will discover how supporters of Shabia desperately working to ignite 4th round large scale genocidal war against people of Tigray living in and outside Tigray. Fans of PFDJ are setting themselves up as defender of Ethiopia while in reality anti Tigray, and rest of ethiopian tribes in general. Gruesome atrocities and massive massacre continue to unfold in ethiopia’s Oromia and Tigray due to the presence of Eritrean and Fano genocidal troops armed themselves simply to execute innocent civilians and loot their property.
    The provision of water, food supply , electricity and banking is the most essential act for survival of the people in Tigray and elsewhere and should not be considered as the supply of lavish needs. consequently, no need to drag it and present various irrational pretexts.
    Free Oromia and Tigray from Fanos and Eritrean soldiers. Stop killing innocent civilians of all ethnic and religious background. Ethiopian government and its army should protect innocent civilians and expel fanos and eritrean army from ethipia as per the peaceful treaty signed in South Africa.

    The attrocities incessantly committed by amhara fano killing squad are without parallel in the history of modern day world , 21th century. Simplement dire, en gros, c’est du jamais vu.

  2. you people have no shame at all. after surrendering in front of the world you sill try to make noise that no one wants to hear. In addition to disarmament the people of Ethiopia expect you either in the diaspora or in tegray try to be in your best behavior. Have some respect to us and to your self. bravado and we are this we are that did not get you any where but where tigray is at this moment. so do not make an already bad thing worse for the people of tegray. All the want be tplf sooner or later will come to their final resting place. The great people of Ethiopia will not allow any organization with a terrorist tendency to roam freely in our country. So please do not blender the opportunity that was given to you, if not it want take much to tighten the rope that is already in place.

Comments are closed.