ብ ግእዝ ፊደላት ንምፅሓፍ ኣብዚ ዝተትሓሓዘ ሊንክ (https://ethioadvocate.com/editor) ሳንዱቕ ብቐሊሉ ምጥቃም ይከኣል። ብዚ ድማ ናብ ኢ-መይል ወይ ካሊእ ማሕበራዊ ሚድያ ኮፒ ምግባርን ኣብ ዌብሳይታት ንምልጣፍን ይሕግዝ።

ኢትዮጵያና ልፍስፍስ ሠራዊትዋ፥ እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ!

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል  መንደርደሪያ፥ ዘራፊውና አመንዝራው የኢትዮጵያ ሰራዊት ካፓሲቲ (Capacity) ሊኖሮው ይችላል፤ ደግሞ አለው። ይህ ማለት፥ የሰው ሃይል ጨምሮ ከቱርክ፣ ከቻይና፣ ከኢራን፣ ከራሽያ፣ ከዩክሬንና ከዐረቡ ዓለም የአገሪቱ ሀብትና ንብረት አሳልፎ በመስጠት…

ዐቢይ አህመድ ዓሊ ጠዋት ለድርድር እቀመጣለሁ ሲል ከሰዓት የጦርነት ነጋሪት የሚጎሰምበት ያለ ምክንያት ያውቁ ኖሯል?

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል መንደርደሪያ፥ ሰው በባህሪይው ያየው የመሆን ፍላጎት ያለው ተፈጥሮ ነው። ልጆች ሳለን፥ በእጃችን የያዝነው እየጣልን ያየነው ሁሉ ገንዘባችን/የእኛ የማደረግ ፍላጎትና ባህሪይ ነበር። በተጨማሪም፥ ሃኪም ስናይ ሃኪም፣ ቄስ ስናይ ቄስ፣…