Month: November 2023

ከ ‘ ጠላት ተባብራችኃል’ በሚል ግምገማና ክስ ከስራና ከሃላፊነት ውጭ ሆነው የቆዩት 19 የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ወደ መደበኛ ስራቸውና የሃላፊነት ቦታቸው እንዲመለሱ ፍርድ ቤት ወሰነ።

በፍርድ ቤት ውሳኔ ወደ ሰራቸው ከተመለሱት መካከል 10 ጋዜጠኞች ፣ 7 የቴክኒክ ባለሙያዎች ፣ 2 የፕሮሞሽን ክፍል ሰራተኞች ባጠቃላይ 19 እንደሆኑ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ አረጋግጧል። የፍርድ ቤት ወሳኔ ተከትሎ…

ኣታ ሰብ ዶ የለን ‘ዩ?

ቤት ምኽሪ ነጣየሽ! ኢሉ ዝሓተተ ህዝቢ ዘሎ ይመስል፥ መራሕቲ ህወሓት ህይወቶም ንኸትርፉ ብፌርመኦም ዘፍረስዎ ቤት ምኽሪ ኣመልኪቶም “ቤት ምኽሪ ዝጣየሽ ህዝቢ ድምፁ ምስ ዝህብ ጥራሕ ‘ዩ … ቤት ምኽሪ ንኸነጣይሽ…

ትግራይና ኤርትራ የሚነጋገሩበት ዕድል ቢፈጠር ኤርትራ የትግራይ ሰራዊት ራሱን ለማስታጠቅ ምፅዋና አሰብ የማትፈቅድበት ምክንያት አይኖርም

በዐቢይ አህመድ ዓሊ ፊተውራሪነት የሚመራ የኦሮሞ የባሪያ መንግሥት ስልጣኑን ጠብቆ ለማስጠበቅ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የገጠመው የፖለቲካ ቀውስ ለማብረድና ለማስቀስ የት ድረስ መሄድ እንደሚችልና በውጭ ኃይሎች አይዞህ ባይነት እንደ ውሻ ጃስ! ሲባል…