Month: March 2022

አስር ወ አሀዱ ትዕዛዛት

11'ዱ HR6600 እና S3199 ረቂቅ ሰነዶችን የምንደግፍባቸው 11 ምክንያቶች 1. ረቂቅ ሰነዶቹ በዋናነት ሰላምን; ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ላይ ያተኮሩ በመሆናቸው;    1.1 ማንም ነውረኞችም ጭምር በማይክዱት መንገድ በግልጽ ኢትዮጵያ በሰላም እጦት;…

ተአምረኛዋ ውድብ – – – –

ተጽዕኖ እጅግ ግዙፍ ነው። ነገም ተፅእኖዋ ይቀጥላል። ይህንን ደግሞ እንኳን ወዳጆቿ ጠላቶቿ የሚመሰክሩት ሐቅ ነው።    ከሚታዩትና ፈፅሞ ሊካድ(deny) ሊደረጉ ከማይችሉት ተፅዕኖዎቿ ባሻገር የጠላቶቿ ህልውና ሳይቀር በሷ ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ማሳያዎቹም:-