Category: Parent

ትግራይ ከአማራ ልሒቃን ጋር ያላት ችግር የምትፈታበት መንገድ አጭርና ግልጽ ነው

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል የትግራይ ህዝብ በአማራ ህዝብ ያለው እይታና አመለካከት እውነት ስለሆነ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት አሁንም ደግሜ እላለልሁ። ይኸውም፥ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ብትል የትግራይ ህዝብ፥ የአማራ ህዝብ ጠላቴ ነው…