Author: Yilma W.

የትግራይ ህዝብ ቀዳሚ ጥያቄው ምንድነው? መገንጠል ወይንስ ህልውናውን በኢትዮጵያ ውስጥ ማስከበር?

የትግራይ ህዝብ አንድማንኛውም ህዝብ ለኢትዮጵያ ሃገረመንግስትና ግንባታ ከፍተኛውን ድርሻ አበርክቷል። ሆኖም ይህ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ የነበረውን የዘመናት ትግል ለራሱ ማህበረስብ ዘለቄታ ያለው ሰላምን አላስገኝለትም። በዚህም ምክንያት የራሱን ሶሻል ካፒታል ተጠቅሞ ማህበረሰቡን…