Author: Ezana Oscar

አስር ወ አሀዱ ትዕዛዛት

11'ዱ HR6600 እና S3199 ረቂቅ ሰነዶችን የምንደግፍባቸው 11 ምክንያቶች 1. ረቂቅ ሰነዶቹ በዋናነት ሰላምን; ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ላይ ያተኮሩ በመሆናቸው;    1.1 ማንም ነውረኞችም ጭምር በማይክዱት መንገድ በግልጽ ኢትዮጵያ በሰላም እጦት;…

ተአምረኛዋ ውድብ – – – –

ተጽዕኖ እጅግ ግዙፍ ነው። ነገም ተፅእኖዋ ይቀጥላል። ይህንን ደግሞ እንኳን ወዳጆቿ ጠላቶቿ የሚመሰክሩት ሐቅ ነው።    ከሚታዩትና ፈፅሞ ሊካድ(deny) ሊደረጉ ከማይችሉት ተፅዕኖዎቿ ባሻገር የጠላቶቿ ህልውና ሳይቀር በሷ ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ማሳያዎቹም:-

ከሳጥናኤል የላቀ ድፍረት ያላቸው የእፉኝት ልጆች!

03 – 20 – 2022 በኢትዮጵያ ውስጥ ነውር ክብር፣ ዝቅጠት እድገት፣ ውርደት ክብረት፣ ድንቁርና እውቀት ተደርጎ መወሰዱን የማያስተውል የለም። ያሁኑ ግን እግዚኦ የሚያስብል፣ ብጹዕ አባታችን እንዳሉት “መፈጠርን የሚያስጠላ” ድፍረት ነው።…

500 ቀናት ለተጋሩ !

500 ቀናት ለተጋሩ:- ያለፉት 500 ቀናት ለተጋሩ እጅግ ከባድና በዓለም ላይ አሉ የተባሉና የሚባሉ ግፎች፣በደሎች፣ስቃዮች፣ ግድያዎች፣ ጭፍጨፋዎች፣የጅምላ እስሮች፣ የተጋሩ ክቡር አስክሬን የተቃጠለበት፣ዝርፊያዎች፣ የስም ማጥፋቶች፣ መገለሎች፣ ኢኮኖሚያዊ ማጥቃት፣ ፓለቲካዊ ምገለሎች፣ የጦር…