Month: October 2022

የጦርነቱን መቀጠል ኢትዮጵያን ሲያጠፋ፥ የከበባው መራዘም በአንጻሩ የትግራይን ህዝብ ያከስማል

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል ማሳሰቢያ፥ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ “የትግራይ ህዝብ” የሚለው አገላለጽ አሁን በዚህ ሰዓት ትግራይ ውስጥ በጨለማ የሚገኝ፣ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገራትና መንግስታት ጋር ግንባር በመፍጠር በላዩ ላይ እልቂትና ጥፋት ያወጀችበት፣ በቀጥታ…