Author: aiga

የአብይ ዙሩን መጨረስ ያልቻለ ሯጭ፤

ባለ አገሩ 01-16-22 የትግራይን ጄኖሳይድ ማስቆም ባለመቻሉ በስንፈት የተሸኘው የአሜሪካኑ ልዩ ልኡክ አምባሳደር ፊልትማን አዲስ አበባ ድረስ የመጣው በአብይ አህመድ ጋባዥነት መሆኑን ከወደ አሜሪካ ተሰምቷል ፡፡ የመረጃ ነፃነት ከሌለባት የኢትዮጵያ መዲና…