03 -22- 2022
By Bobby Ghosh Bloomberg
Coming from a Nobel Peace Prize winner, Abiy Ahmed’s call for restraint and diplomacy to end the war in Ukraine might have attracted more attention if the Ethiopian prime minister hadn’t stained his laurels with the blood of his own people. Reports of hideous war crimes committed by his forces and those of his Eritrean allies against civilians in the rebel northern province of Tigray make a mockery of his appeals for nonviolence in other parts of the world.
Russia’s invasion of Ukraine has diverted international attention from conflicts elsewhere, including those in Yemen, Mozambique and Africa’s Sahel, the region just south of the Sahara. In Ethiopia, Africa’s second-most populous nation, a bloody civil war is now in its 16th month. The fighting between Abiy’s forces and the rebel Tigray People’s Liberation Front seems at a standstill, but human-rights groups and multilateral organizations have condemned atrocities on both sides.
አሁንስ ግራ ገባን እኮ፥፥ከአማርኛ ና ኤንግሊዘኛ ባለፈ ሌላ ቋንቋ ትናገራለህ አቦ ተስፋ፥ሊረዳህ ከቻለ በሌላ ቋንቋ እናሥረዳሃለን፥በብዙ ልሣኖች የሚግባቡ ሊቃውንት አሉን፥ሃሳብ አይግባህ፥፥የጠረጠርነው ነገር ቢኖር ሾርት ሜሞሪው አዕምሮህን ካጠቃ ስለከራረመ ያለጥርጥር ወደ ክሮኒክነት (ስረሰዳጅነት፡ዘላቂነት)ተቀይሮ ስንኳንስ ቅዱሥ አባታችን በሻሸመኔና በሌሎችም አካባቢዎች በግፍ ስለ ተገደሉ ሕዝበ፥ክርስትያኖች ኢትዮጵያውያን ሁሉ ያለቀሱትና የተናገሩት ትናንት የበላኸው ምግብ ና ጉሮሮህን ያቧጠጠው ካቲካላ ይታወሥህ አልመሰለኝም፥፥ሁላችሁም የአማራ ሊቃውንት ጨርሶ ይማራቹህ፡፥ህመማቹህ ለህዝባቹህ እና ለመላው ሀበሻ ሁሉ ተረፈው እኮ ኩፉኛም ጎዳው፥፥ዘር ፥ጎሣ ሃይማኖት መርጦ ማልቀሥ ከናንተ ነው ያየነው፥፥የክፋትና የጠባብነት፥የዱለታ(ሴረኝነት )በኩር እናንተ ናቹ፥፥፥፥ሲጀመር ቅዱሥ አባታችን ጎሣ ለይተው ወይም ሥም ጠርተው በዚህ ስም የሚጠሩ ና የታጠቁ የአንድ ወይም የሁለት ብሔር አባላት በቅንጅትም ሆነ በተናጠል በትግራይ ሕዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ፈፀሙ አላሉም፥፥አንዱን ከሌላው ብሔር ነጥለው ለትግራይ ሕዝብ ዕልቂት ተጠያቂ በፍፁም(በጭራሽ)አላደረጉም፥፥ምን ያለበትሥ ዝላይ አይችልም ነው የሚሉት ባለ ተረቶቹ (የተረት አባቶቹ)፥፥
ጆኖሳይድ ያደረገው ወያኔ ሆኖ እያለ የትግራይ ህዝብ ጀኖሳይድ ደረሰበት ይሉናል ትላለህ ጥቂት ሳትቆይ በዚሁ ፅሑፍ መልሰህ ባጭሩ በትግራይ ተወላጆች ላይ የደረሰውና የሚደርሰውን ግፍ ማንም ቆሞ ሊያይ አይገባም። ነገ በእኔም ላይ ይደርሳል ወይም ተመሳሳይ ነገር ደርሶብኛል የሚል ሰው ለእውነትና ለፍትሕ ሊቆም ይገባል በማለት አንዴ የክህደት ሌላ ጊዜ ደግሞ አዛኝ ቅቤ አንጓች ሰብዕናህን ያለ ፍላጎትሕ ከጥርስ ተፈልቅቆ አንደወጣ ሥጋ ወጥቶ ይታይብሃል፥፥ራስሕንና አንተ ስፖንሰር ያደረግሃቸው ነፍሰ በላዎች ፋኖዎችን ከተጠያቂነት ነፃ ለማውጣት ስትሉ ጀኖሳይድ በትግራይ እንዳልልፈፀመ ላማስመሰልና ለመካድ ያላደረጋችሁት የለም፥፥በብዙና በተደጋጋሚ ጊዜያት እየተስተዋለ የመጣና ሁሉም የማይዘነጋው ባህርያቹ ቢኖር በረጃጅም ፅሑፎቻቹ የተለያዩ ሀሳብ ያላቸውን እውነት የሚመስሉ ታሪኮችን አንባብያንን በማጎራረስና ከርዕስ ሀሳቡ በማሥወጣት ተቀባይነትን ማሥፋት ነው፥፥ተያያዥነት የሌላቸውን ሃሳቦች በመንዛት የአድማጭም ሆነ የአንባብያንን ልብ ለመማረክ በሚል ዓላማ የተመሠረተ አካሄድን በመጠቀም የሚታዎቁ የመድረክ አርቲስቶች ሰባክያኑም(ዲያ ክሥረት) ሞልተዋችሗል፥፥እንደ ኢሳትና ሌሎችም ጸረ ትግራይ አክቲቪስቶች በትግራይ ሕዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋን ሲቀሰቅሱና ሲያውጁ የኮነነና የክፋት መርዛቸውን ያስጣለ አልነበረም አልታየምም ይልቁንም በሃይማኖታዊ በዓላት ላይ ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በከፍታ ላይ እንደምትገኝ እና የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት በሚደረገው ኢሳት ና ሕግደፍ ሰራሹ ጦርነት ያሳዩት ምሳሌ አልባው አጋርነትና ህብረት ብዙዎቻቹህ ህግደፋውያኑን ያለ ሀፍረት ስታዳንቁና ስታሞጋግሷቸው ከማየት ባለፈ በትግራይ ሕዝብ ዕልቂት በመደሠት የአብሮነታቹ ማሳያ የሚሆን ካቲካላ ስትቋደሱና ስትጨፍሩ ያየንባቸው ቀናት አልተዘነጉም ፥፥የቅርብ ጊዜ ትውሥታችን ስለሆኑ አንድም እንደናንተ የሾርት ሜሞሪ ተጠቂዎች ሥላይደለን ነው ፥፥
Stop illtreating the Patriarch ,His Holiness Abune Mathais,the legitimate Patriarch of Ethiopian Orthodox Church. There are rumours circulating these days in the media that goons supported by prosperity party, and amhara elites led by Dn Kibret are plotting against the patriach-to bring about His removal from the holy seat and endangering His life.
የተጋሩ የኦሮሞ፥ቅማንት አገው ጉምዝና እና ብሔር ተኮር የሆነ በማንኛውም ሕብረ ብሔር ላይ የሚደረግ የጅምላ ሆነ የተናጠል ግድያ እሥራት፥ ማሰቃየት፥ ዝርፊያ ይቁም ፥በዚህም ሰይጣናዊ ፥ኢሰብዊ ኢሃይማኖታዊ ተግባር የተሰማራ ሁሉ ለህግ ይቅረብ ሥርዓት ባለው መልኩ ህጋዊ ቅጣት ይቀጣ፥፥ሰላም ፤ድል ነፃነት ለንፁሓን ወገኖች ሁሉ ይድረስ፥፥አሜን፥፥