ዘድልዮም ኣብዚ ውዕሽጢ ሳንዱቕ ይፅሓፉ፥ ናብ ካሊእ ፕሮግራም ኮፒ ገይርኩም (email, SMS, Facebook…) ተጠቐሙ። https://ethioadvocate.com/editor

አማራ ሆይ ስማ

አማራ ሆይ ስማ ስማ፣ለህልም ለቅዠትህ ኢትዮጵያን አታድማ።ልትመልስ የጥንቱን፣ልታሰፋ ግዛቱን።ነፍስ ልትዘራ ለሙታን ነገስታት፣ለነፍሰ በላዎች ፀረ- ህዝብ መሳፍንት።ልጅህን ስትለው በለው፣ ግዛው፣ በላይ፣ካላንተ እንደሌለ በምድር በሰማይ።ሁሉንም ስትንቅ ስትቆጥር እንደጤፍ፣ማሲንቆህ አይቦዝን ተረትህ አይነጥፍ።አማራ ሆይ…

በብልፅግና እና በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ሕወሃት) መካከል ስለተካሄደው “የሰላም ድርድር” የግል አስተያየት

W. Yilma                                               ቀን 12/05/2022  መግቢያ እንደሚታወቀዉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ አድጎ የማህበረሰባዊ ሚዲያዎች በጥቅም ላይ መዋል ከጀመሩበት ግዜ ጀምሮ ተጠቃሚው ማህበረሰብ እነዚህን ግኝቶች ለበጎም ለመጥፎም ተግባር መጠቀም ከጀመረ ግዚያት ተቆጥራል። ዛሬ ኢንፎርሜሽን…